St. Mary's Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in  Los Angeles, California

​5505 West Slauson Ave
Los Angeles, CA 90056
(301) 338 0021

​ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሎስ  አንጅለስ

​​

​​​​
"ወደ እግዚሐብሄር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ በጣም ደስ ኣለኝ“
 
  እንኳን ወደ ቅድስት ማርያም የኢ. ኦ. ተ.  ቤተክርስትያን በሎስ  አንጅለስ
 ደህረ ገጸ በሰላም መጡ::

​​
 Welcome to St. Mary's Ethiopian Orthodox Tewhado Church in  Los Angeles, California.  

Our Church strives to fulfill the spiritual needs of its members by providing church and related services in a manner consistent with the Ethiopian Orthodox Tewahedo church’s faith, values, and tradition. 

"አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው እግዚአብሔር አይደለምን"? መዝ 38÷7.

የተከበራችሁ በሎስ አንጀለስና በአካባቢው የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ  አሁን ያለንበት ዘመን ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ወደ እግዚኣብሔር የምንቀርብበት ሰዓት  መሆኑን በዓለም የተከሰተው ወረርሽኝ በእጅጉ ሚያመለክተን መሆኑ ግልጽ ነው። ስለሆነም የመጣውን ፈተና በድል ለመወጣት በመንፈሳዊ ጥበብ መጓዝ እንድንችል የሚያደርገን የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ በሎስ አንጀለስ ሰዓት 
 
ዘወትር አርብና ረቡዕ ከምሽቱ 6 p.m. ጀምሮ ለአንድ  የሚቆይ ልዩ የትምህርት መርሐ ግብር
 ዘወትር እሁድ ከለሊቱ 4፡30 ጀምሮ እንዲሁም  ቅዳሜ ከለሊቱ 5፡00 የቤተ ክርሲቲያኑን ሙሉ አገልግሎት 

በጽርሐ አርያም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዌብሳይት ድህረ ገጽ በፌስ ቡክ እና በዩቲብ ገጻችን በኩል እንድትከታተሉ መንፈሳዊ ጥሪችንን   እናስተላልፋለን

ለተጨማሪ መረጃ በሶሻል ሚዲያው የመልክት መላላኪያ በኩል ብትጽፉልን ወይንም በስልክ ቁጥራችን 310-338-0021 ብትደውሉልን እንቀበላለን

አምላካችን እግዚኣብሔር በዓለማችን ላይ የመጣውን ይህንን መቅሰፍት ከምድራች ላይ እንዲያሶግድልን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ሁላችሁም በያላችሁበት በጸሎት በርቱ እግዚኣብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን የቅዱሳን ጸሎት የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

Youtube Channel: https://www.youtube.com/channel/UCSj1tvmUbWlRACergrLoyXg 

Watch our Live Broadcast below...

አገልግሎታችንን  በቀጥታ በዚህ ይመልከቱ...​​

Your Continued Financial Support is Vital.
Please Give Online!

Other Donation Options:
Zelle: (323) 994 8206 or
          stmary@stmaryeotcla.org


Venmo: @StMaryEOTC or
              (323) 994 8206