ካህናት /Clergy

ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከ፳፭ ዓመት በላይ በሥፍራው ያገለገሉ አባቶች ያሏት ሲሆን በተለይም በዚህ የረጅም ዘመን አገልግሎት ጠንካራ በሆነ ፍጹም ፍቅርና መተሳሰብ በሰጡት አገልግሎት ቤተ ክርስቲያናችን ዛሬ ለደረሰችበት እድገት ታላቅ አስተዋጽዎ አድርገዋል።

 

pic1
pic2
Abba Woldesmait
Abba Tsigedengel
pic3
 
Melake Selam Melaku
Abba Thomas
   

 

 

 

 

 

 

 

 
D/N Tekeste Admasu